የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ለማኔጅመንት ካውንስል አባላት እውቅና ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ለማኔጅመንት ካውንስል አባላት እውቅና ሰጠ (ወሶዩ፣ ኮጉዳ፣ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም)

#ኑ_ኢትዮጵያን_እናልብሳት!!

3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ_ግብር ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ (ገንደባ ካምፓስ) ይካሂዳል፡፡

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በአገር እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እስካሁን ድረስ 81 ያህል ስምምት መፈራረም ተችሏል፡፡

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በአገር እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በተለይም ዘርፉን መልሶ በማደራጀት እና የጉድኝት አግባብን በማጠናከር እስካሁን ድረስ 81 ያህል ስምምት መፈራረም ተችሏል፡፡

9th Annual National Research Conference

9th  Annual National Research Conference

በዩኒቨርሲቲው የሦስት ዓመታት የሠላም፣ የልማትና የለውጥ ጉዞ ስኬቶችና ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ ከወላይታ ዞን ከተለያዩ መዋቅሮች ከተወጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡

በዩኒቨርሲቲው የሦስት ዓመታት የሠላም፣ የልማትና የለውጥ ጉዞ ስኬቶችና ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ ከወላይታ ዞን ከተለያዩ መዋቅሮች ከተወጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በምክክር መደረኩ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስት ሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ሳሙኤል ኡርቃቶ እና በቻይና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የተከበሩ አምባሳር ተሾመ ቶጋ ተገኝተዋል፡፡

Pages

Subscribe to wolaita sodo University RSS

WSU MAP

Visitors

  • Total Visitors: 337399

CONNECT WITH US

We are on Social Networks. Follow us & get in touch.

The offitial address of the university:-

Twitter     @WSodoUniversity

Facebook