#ኑ_ኢትዮጵያን_እናልብሳት!!

3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ_ግብር ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ (ገንደባ ካምፓስ) ይካሂዳል፡፡

በመርሃ-ግብሩ የደቡብ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና በክልሉ የሚገኙ የዘጠኙም ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች በዩኒቨርሲቲያችን በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይ ይሳተፋሉ፡፡

ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት!!

አረንጓዴ አሻራችንን እናሳርፍ!!

Category: 

WSU MAP

Visitors

  • Total Visitors: 337327

CONNECT WITH US

We are on Social Networks. Follow us & get in touch.

The offitial address of the university:-

Twitter     @WSodoUniversity

Facebook